የኢትዮጵያ የኬሚካል ውጤቶች አምራቾች ዘርፍ ማህበር የጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ።
የዘርፍ ማህበራችን ፕሬዚዳንት አቶ ብያኔ ቱፋ የጠቅላላ ጉባኤውን በእንኳን ደህና መጣችሁ ንግግር ያስጀመሩ ሲሆን በንግግራቸውም “የዘርፍ ማህበራችን አባል ኢንዱስትሪዎች ያሉባቸውን ዘርፈ ብዙ ተግዳሮቶች ተቋቁመው የምርት ሂደታቸውን ለማስቀጠል የሚያደርጉት ጥረት የሚያስመሰግናቸው እና ሀገራዊ ኃላፊነታቸውን እንዲሁም የመንግስት ፖሊሲ ተፈጻሚ እንዲሆኑ ጉልህ ሚና ያላቸው መሆኑ ግንዛቤ ውስጥ ገብቶ አስፈላጊው ድጋፍና ማበረታቻዎች ሊደረግላቸው ይገባል ብለን እናምናለን” ብለዋል፡፡ በመቀጠልም የዕለቱ […]
የኢትዮጵያ የኬሚካል ውጤቶች አምራቾች ዘርፍ ማህበር የጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ። Read More »



