Uncategorized

photo 2025 10 07 10 53 55

በሀገሪቱ የሚገኙ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ማህበራት በተገኙበት እንዴት ጠንካራ የዘርፍ ማህበራት እንፍጠር በሚል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡

በዚህ የምክክር መድረክ የልዩ ልዩ መንግስታዊ ተቋማት የሥራ ኃላፊዎች የተገኙ ሲሆን በሀገሪቱ የሚገኙ የዘርፍ ማህበራት የቦርድ አመራሮች/ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በምክክር መድረኩ ታድመዋል፡፡የምክክር መድረኩን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር አቶ መላኩ አለበል በንግግር ያስጀመሩ ሲሆን በንግግራቸው ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች የሚከተሉት ነበሩ፡- ከማህበራት በኩል የሚታዩ ክፍተቶች በቀጣይ ምን እናድርግ? በሚል ከጠየቁ በኋላ የሚከተሉትን ሀሰቦች አንጸባርቀዋል፡፡ ስለሆነም

በሀገሪቱ የሚገኙ የአምራች ኢንዱስትሪ ዘርፍ ማህበራት በተገኙበት እንዴት ጠንካራ የዘርፍ ማህበራት እንፍጠር በሚል የምክክር መድረክ ተካሄደ፡ Read More »